ሩሲያ በቀጣይ ዓመታት በአፍሪካ 10 ያህል ኤምባሲዎችን በድጋሚ ልትከፍት ነው

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በቀጣይ ዓመታት በአፍሪካ 10 ያህል ኤምባሲዎችን በድጋሚ ልትከፍት ነው

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፤ ሩሲያ በአውሮፓ እና በእንግሊዝ የነበራትን የዲፕሎማሲ እንቅስቅሴ መቀነሷ፣ ሀብቶቿን በአፍሪካ አኅጉር የኤምባሲዎችን ቁጥር ለማስፋፋት እንድታውል አስችሏታል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0