ደቡብ አፍሪካ ኔልሰን ማንዴላ ከእስር የተፈቱበትን 36ኛ ዓመት አከበረች

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ ኔልሰን ማንዴላ ከእስር የተፈቱበትን 36ኛ ዓመት አከበረች

"ከ36 ዓመታት በፊት [...] የዓለም ዓይኖች ሁሉ አሁን እኛ ከቆምንበት ስፍራ ጥቂት ራቅ ብሎ በሚገኘው በር ላይ አርፈው ነበር" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ተናግረዋል። ራማፎሳ ይህን ያሉት ማንዴላ የእስር ዘመናቸውን የመጨረሻ ዓመታት ባሳለፉበት ማዲባ ሀውስ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ነው።

ፕሬዚዳንቱ፤ ከዛሬ 36 ዓመታት በፊት የካቲት 4 ቀን 1982 ዓ.ም ኔልሰን ማንዴላ ከእስር የተፈቱበትን ታሪካዊ ዕለት ለመዘከር ያደረጉት ንግግር ነው።

ይህ ወደ ነጻነት የተደረገው ታላቅ ጉዞ ለደቡብ አፍሪካ ዲሞክራሲ ወሳኝ ምዕራፍ የነበረ ሲሆን እ.ኤ.አ 1994 ማንዴላ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመጀመሪያው የሀገሪቱ መሪ ሆነው ወደ ሥልጣን እንዲመጡም መንገድ ጠርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ደቡብ አፍሪካ ኔልሰን ማንዴላ ከእስር የተፈቱበትን 36ኛ ዓመት አከበረች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ደቡብ አፍሪካ ኔልሰን ማንዴላ ከእስር የተፈቱበትን 36ኛ ዓመት አከበረች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0