አኅጉራዊ የገንዘብ ድርጅት እና ማዕከላዊ ባንክ ሊኖረን ይገባል - የፓን አፍሪካ የባሕል ባለሥልጣናት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ

ሰብስክራይብ

አኅጉራዊ የገንዘብ ድርጅት እና ማዕከላዊ ባንክ ሊኖረን ይገባል - የፓን አፍሪካ የባሕል ባለሥልጣናት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ

የአፍሪካ ሀገራት ከራሳቸው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተስማማ ዕድገትን የሚያጠናክሩ አኅጉራዊ የገንዘብ ተቋማትን መፍጠር እንዳለባቸው፤ ሮቢንሰን ታምቤ አዩክ ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ገንዘብ የሀገር ሉዓላዊነት አካል ነው። ስለዚህም የአንተ ገንዘብ በሌላ ሀገር ገንዘብ ላይ ጥገኛ ከሆነ የፈለግከውን ነገር ለማድረግም ሆነ ላለማድረግ መብትህን ታጣለህ። ስለዚህ አህጉራዊ የገንዘብ ድርጅት እና ማዕከላዊ ባንክ ሊኖረን ይገባል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0