https://amh.sputniknews.africa
የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ"በቅርቡ በኒያሜ የአየር ኃይል ጣቢያ ላይ በከፍተኛ ሰርጎ ገብነት የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ግምት ውስጥ ስናስገባ፤ ይህ የመታወቂያ ካርድ... 11.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-11T18:53+0300
2026-02-11T18:53+0300
2026-02-11T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0b/3214411_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_13c0b2cd61a2a53deff3a62e98365562.jpg
የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ"በቅርቡ በኒያሜ የአየር ኃይል ጣቢያ ላይ በከፍተኛ ሰርጎ ገብነት የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ግምት ውስጥ ስናስገባ፤ ይህ የመታወቂያ ካርድ አሁን ባለው የፀጥታ ሁኔታ ውስጥ ወሳኝ ፋይዳ አለው" ሲሉ አብዱላሂ ኢድሪሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡ በዚህ አዲስ ሰነድ አማካኝነት የመከላከያ እና የሕግ አስከባሪ ኃይሎች የግለሰቦችን ማንነት በትክክል በመለየት፤ በሀገሪቱ ግዛት ውስጥ የሚደረጉ ማናቸውንም ዓይነት ሰርጎ ገብነቶች ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ አሠራሮችን መዘርጋት ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ ካርድ እንደ ማንነት መታወቂያነት ባለፈ፤ የጉዞ ሰነድ እና የድምፅ መስጫ ካርድ ሆኖ እንደሚያገለግልም አመልክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ
2026-02-11T18:53+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0b/3214411_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_87455a676a94c55ded1bd8683186aadd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ
18:53 11.02.2026 (የተሻሻለ: 19:34 11.02.2026) የሳኅል ሀገራት ጥምረት የባዮሜትሪክ መታወቂያ ጥቃቶችን ለመከላከል አዲስ እርምጃ ነው - የኒጀር የፖለቲካ ተንታኝ
"በቅርቡ በኒያሜ የአየር ኃይል ጣቢያ ላይ በከፍተኛ ሰርጎ ገብነት የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ግምት ውስጥ ስናስገባ፤ ይህ የመታወቂያ ካርድ አሁን ባለው የፀጥታ ሁኔታ ውስጥ ወሳኝ ፋይዳ አለው" ሲሉ አብዱላሂ ኢድሪሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡
በዚህ አዲስ ሰነድ አማካኝነት የመከላከያ እና የሕግ አስከባሪ ኃይሎች የግለሰቦችን ማንነት በትክክል በመለየት፤ በሀገሪቱ ግዛት ውስጥ የሚደረጉ ማናቸውንም ዓይነት ሰርጎ ገብነቶች ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ አሠራሮችን መዘርጋት ይችላሉ።
በተጨማሪም ይህ ካርድ እንደ ማንነት መታወቂያነት ባለፈ፤ የጉዞ ሰነድ እና የድምፅ መስጫ ካርድ ሆኖ እንደሚያገለግልም አመልክተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X