የሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመነጋገር ኢትዮጵያ ገቡ

ሰብስክራይብ

የሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመነጋገር ኢትዮጵያ ገቡ

ልዑል ፋይሰል ቢን ፈርሃን አል ሳዑድ አዲስ አበባ ሲደርሱ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0