https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድን ተቀብለው እንዳነጋገሩ በማኅበራዊ ገፃቸው... 11.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-11T18:02+0300
2026-02-11T18:02+0300
2026-02-11T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0b/3212261_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_90c36717d07afd9aaf1dfde59641d024.jpg
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድን ተቀብለው እንዳነጋገሩ በማኅበራዊ ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡ ”ውይይታችን በዐበይት ዘርፎች ለረዥም ዘመናት የዘለቀውን የሁለቱ ሀገሮቻችንን ትስስር በማስፋት እና የወል ፍላጎቶቻችን በሆኑ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራችንን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0b/3212261_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_9441f110b0a6583a707bae7cb50fb2af.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
18:02 11.02.2026 (የተሻሻለ: 18:04 11.02.2026) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድን ተቀብለው እንዳነጋገሩ በማኅበራዊ ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡
”ውይይታችን በዐበይት ዘርፎች ለረዥም ዘመናት የዘለቀውን የሁለቱ ሀገሮቻችንን ትስስር በማስፋት እና የወል ፍላጎቶቻችን በሆኑ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራችንን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X