ብሪክስ ለሰላም እና ለሰው ልጅ ዕድገት የቆመ ጥምረት ነው - የዚምባብዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ብሪክስ ለሰላም እና ለሰው ልጅ ዕድገት የቆመ ጥምረት ነው - የዚምባብዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አሞን ሙርዊራ፤ የዚምባብዌ ሕገ-መንግሥት እንደ ብሪክስ ያሉ የሀገራትን መብት እና ጥቅም በፍትሐዊነት የሚያስከብሩ ተቋማትን በአባልነት መቀላቀልን እንደሚያበረታታ ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።

ሚኒስትሩ "አፍሪካ ራሷን እያሻሻለች እና ወደ ሙሉ ሉዓላዊነት እየተጓዘች ስለመሆኗ ሙሉ እምነት አለኝ። የአፍሪካ ኀብረት የአኅጉሪቱን ሉዓላዊነት እና ዕድገት ለማረጋገጥ የሚሠራ መሪ ብርሃናች ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0