https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት - የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማሕበር
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት - የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማሕበር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት - የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማሕበርየዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ዋና ዳይሬክተር ፒርስ ኦክላጋን፤ በአዲስ አበባ በሚገኙ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራዎች ጉብኝት... 11.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-11T15:20+0300
2026-02-11T15:20+0300
2026-02-11T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0b/3209140_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_17668bdbe596de5f8771344fdf0b2584.jpg
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት - የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማሕበርየዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ዋና ዳይሬክተር ፒርስ ኦክላጋን፤ በአዲስ አበባ በሚገኙ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራዎች ጉብኝት አድርገዋል፡፡ዋና ዳይሬክተሩ በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ያገኘው የአደይ አበባ ዓለም አቀፍ የመለማመጃ ትራክ እና በመገባደድ ላይ የሚገኘውን ስቴዲየም ከጎበኙ በኋላ፤ “ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ውድድሮችን የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት" ብለዋል።የተገነቡ የአትሌቲክስ መሠረተ ልማቶችን ያደነቁት ፒርስ ኦክላጋን፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወደ ከፍታ ለማምጣት ማሕበራቸው ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ማረጋገጣችውን የአትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0b/3209140_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_1f6af5c55d6fd62ac14b4e404b1dea6f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት - የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማሕበር
15:20 11.02.2026 (የተሻሻለ: 15:24 11.02.2026) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት - የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማሕበር
የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ዋና ዳይሬክተር ፒርስ ኦክላጋን፤ በአዲስ አበባ በሚገኙ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራዎች ጉብኝት አድርገዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ያገኘው የአደይ አበባ ዓለም አቀፍ የመለማመጃ ትራክ እና በመገባደድ ላይ የሚገኘውን ስቴዲየም ከጎበኙ በኋላ፤ “ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ውድድሮችን የማዘጋጀት ሙሉ አቅም አላት" ብለዋል።
የተገነቡ የአትሌቲክስ መሠረተ ልማቶችን ያደነቁት ፒርስ ኦክላጋን፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወደ ከፍታ ለማምጣት ማሕበራቸው ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ማረጋገጣችውን የአትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X