https://amh.sputniknews.africa
ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ
ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ "አሁን ላይ በይፋ ምንም ዓይነት የቁጥጥር ገደቦች በሌሉበት ሁኔታ የአሜሪካ ወገን ምን ዓይነት እርምጃ እንደሚወስድ በቅርበት... 10.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-10T19:20+0300
2026-02-10T19:20+0300
2026-02-10T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3200743_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_61c2a664faf91cc5b0b3eae23eee8b9a.jpg
ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ "አሁን ላይ በይፋ ምንም ዓይነት የቁጥጥር ገደቦች በሌሉበት ሁኔታ የአሜሪካ ወገን ምን ዓይነት እርምጃ እንደሚወስድ በቅርበት እንከታተላለን። በተመሳሳይ ሁኔታውን ሙሉ በሙሉ ኃላፊነት በተሞላበት መንገድ እናስኬዳለን" ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ ከኤን.ቲ.ቪ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገልጸዋል። የብሪታንያ እና የፈረንሳይን የጦር መሣሪያ አቅም ግምት ውስጥ ያላስገባ የወደፊት የባለብዙ ወገን የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን ማሰብ አስቸጋሪ መሆኑንም ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።ℹ የኒው ስታርት ስምምነት እ.ኤ.አ የካቲት 5 መጠናቀቁን ተከትሎ፤ አሜሪካ ተመሳሳይ እርምጃ እስከወሰደች ድረስ ሩሲያ ግዴታዎቿን እስከ 2026 ድረስ ለማክበር ተስማምታለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ
2026-02-10T19:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3200743_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3ddaf3dd94fd8c9f110d34803f12df84.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ
19:20 10.02.2026 (የተሻሻለ: 19:24 10.02.2026) ከኒው ስታርት ስምምነት መጠናቀቅ በኋላ ቀድማ ውጥረት አባባሽ እርምጃ የምትወስደው ሩሲያ አትሆንም - ሰርጌ ላቭሮቭ
"አሁን ላይ በይፋ ምንም ዓይነት የቁጥጥር ገደቦች በሌሉበት ሁኔታ የአሜሪካ ወገን ምን ዓይነት እርምጃ እንደሚወስድ በቅርበት እንከታተላለን። በተመሳሳይ ሁኔታውን ሙሉ በሙሉ ኃላፊነት በተሞላበት መንገድ እናስኬዳለን" ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ ከኤን.ቲ.ቪ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።
የብሪታንያ እና የፈረንሳይን የጦር መሣሪያ አቅም ግምት ውስጥ ያላስገባ የወደፊት የባለብዙ ወገን የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን ማሰብ አስቸጋሪ መሆኑንም ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
ℹ የኒው ስታርት ስምምነት እ.ኤ.አ የካቲት 5 መጠናቀቁን ተከትሎ፤ አሜሪካ ተመሳሳይ እርምጃ እስከወሰደች ድረስ ሩሲያ ግዴታዎቿን እስከ 2026 ድረስ ለማክበር ተስማምታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X