በጄኔራል አሌክሼቭ ላይ የተካሄደው የግድያ ሙከራ በምዕራባውያን የሚደገፈው የቅይጥ ጦርነት አካል ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበጄኔራል አሌክሼቭ ላይ የተካሄደው የግድያ ሙከራ በምዕራባውያን የሚደገፈው የቅይጥ ጦርነት አካል ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
በጄኔራል አሌክሼቭ ላይ የተካሄደው የግድያ ሙከራ በምዕራባውያን የሚደገፈው የቅይጥ ጦርነት አካል ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.02.2026
ሰብስክራይብ

በጄኔራል አሌክሼቭ ላይ የተካሄደው የግድያ ሙከራ በምዕራባውያን የሚደገፈው የቅይጥ ጦርነት አካል ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

የዚህ ቅይጥ ጦርነት አንዱ ግብ የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት የሚደረጉ ድርድሮችን ማሰናከል መሆኑን ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የዲፕሎማቷ ዋና ዋና መግለጫዎች፦

የዘለንስኪ በሩሲያ ላይ "ስልታዊ ሽንፈትን" የማድረስ "ናፖሊዮናዊ" ዕቅድ ከሽፏል።

ሩሲያ እየተዋጋች ያለችው ለግዛት ብቻ ሳይሆን ለባሕላዊ፣ ቋንቋ እና ታሪካዊ እሴቶች ጭምር ነው።

የአውሮፓ ሀገራት ስህተቶቻቸውን ተቀብለው ብሔራዊ ጥቅሞቻቸው ላይ ሊያተኩሩ ይገባል።

የአውሮፓ ሀገራት ከ "ደስተኛ ተላላኪነት" ወደ "አሳዛኝ ባርነት" ተሸጋግረዋል።

ሩሲያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ላላት ግንኙነት በሯን ዘግታ አታውቅም፤ ሆኖም በኃይል በመመካት ከሞስኮ ጋር ለመደራደር መሞከር ተቀባይነት የለውም።

ዛካሮቫ የ "ኤፕስቲን ፋይሎች" እጅግ አስደንጋጭ እንደሆነና “ጉዳዩን ለመመርመር ሳይሆን ለመደበቅ" ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ገልጸዋል።

ስለ ግሪንላንድ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የደሴቲቱ ሕዝቦች መጠየቅ አለባቸው እንጂ ግዛታቸው በሌሎች ሊሸጥ ወይም ሊለወጥ አይገባም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0