በዩክሬን እና በአንዳንድ የአውሮፓ ክፍሎች ናዚዝምን ለመሸፋፈን የሚደርጉ ሙከራዎች ሊቆሙ ይገባል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

በዩክሬን እና በአንዳንድ የአውሮፓ ክፍሎች ናዚዝምን ለመሸፋፈን የሚደርጉ ሙከራዎች ሊቆሙ ይገባል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰርጌ ላቭሮቭ፤ በዩክሬን እና በተለያዩ የአውሮፓ አካባቢዎች ናዚዝምን "ተቀባይነት ያለው ገጽታ" ለመስጠት ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑን በመግለፅ አስጠንቅቀዋል። ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በዲፕሎማሲያዊ ሠራተኞች ቀን ላይ ለሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞ አገልጋዮች መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን ካስቀመጡ በኋላ ባደረጉት ንግግር ነው።

2026 የኑረምበርግ የፍርድ ሂደት 80ኛ ዓመት እንደሆነ በማስታወስ፤ "የኑረምበርግ ሸንጎ ውሳኔዎች መጽናታቸውን ለማረጋገጥ እና ፍርድ ቤቱ የኮነናቸው ወንጀሎች በማንኛውም ቦታ ዳግም እንዳይከሰቱ ሥራችንን እንቀጥላለን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0