https://amh.sputniknews.africa/20260210/3197749.html
በሩሲያው ጄኔራል አሌክሼቭ የግድያ ሴራ ላይ የተሳተፈ ተጨማሪ ግብረ-አብር በቁጥጥር ስር ዋለ
በሩሲያው ጄኔራል አሌክሼቭ የግድያ ሴራ ላይ የተሳተፈ ተጨማሪ ግብረ-አብር በቁጥጥር ስር ዋለ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያው ጄኔራል አሌክሼቭ የግድያ ሴራ ላይ የተሳተፈ ተጨማሪ ግብረ-አብር በቁጥጥር ስር ዋለግለሰቡ ቀደም ሲል በሞስኮ በቁጥጥር ስር የዋለው የሌላኛው ተባባሪ ልጅ መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል ደኅንነት አገልግሎት ለስፑትኒክ አስታውቋል።እንደ አገልግሎቱ... 10.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-10T15:16+0300
2026-02-10T15:16+0300
2026-02-10T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3197595_0:228:556:541_1920x0_80_0_0_c42ad622a7939be662dd13fa873d6d42.jpg
በሩሲያው ጄኔራል አሌክሼቭ የግድያ ሴራ ላይ የተሳተፈ ተጨማሪ ግብረ-አብር በቁጥጥር ስር ዋለግለሰቡ ቀደም ሲል በሞስኮ በቁጥጥር ስር የዋለው የሌላኛው ተባባሪ ልጅ መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል ደኅንነት አገልግሎት ለስፑትኒክ አስታውቋል።እንደ አገልግሎቱ መግለጫ፤ ግለሰቡ ለቡድኑ የስለላ ሥራ በመሥራት፣ ተሽከርካሪ በማቅረብ፣ የመኪና ካሜራ እና የአቅጣጫ ጠቋሚ (ጂ.ፒ.ኤስ) መከታተያ መሣሪያዎችን በማዘጋጀት ድጋፍ አድርጓል።በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በሰጠው የዕምነት ክህደት ቃል፤ የስለላ ተግባሩ ጄኔራል አሌክሼቭን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሁለት የመከላከያ ሚኒስቴር ሠራተኞችንም ኢላማ ያደረገ እንደነበር ይፋ አድርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3197595_0:176:556:593_1920x0_80_0_0_3766b52b271f77b5b6b18d2d68009cd4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሩሲያው ጄኔራል አሌክሼቭ የግድያ ሴራ ላይ የተሳተፈ ተጨማሪ ግብረ-አብር በቁጥጥር ስር ዋለ
15:16 10.02.2026 (የተሻሻለ: 15:24 10.02.2026) በሩሲያው ጄኔራል አሌክሼቭ የግድያ ሴራ ላይ የተሳተፈ ተጨማሪ ግብረ-አብር በቁጥጥር ስር ዋለ
ግለሰቡ ቀደም ሲል በሞስኮ በቁጥጥር ስር የዋለው የሌላኛው ተባባሪ ልጅ መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል ደኅንነት አገልግሎት ለስፑትኒክ አስታውቋል።
እንደ አገልግሎቱ መግለጫ፤ ግለሰቡ ለቡድኑ የስለላ ሥራ በመሥራት፣ ተሽከርካሪ በማቅረብ፣ የመኪና ካሜራ እና የአቅጣጫ ጠቋሚ (ጂ.ፒ.ኤስ) መከታተያ መሣሪያዎችን በማዘጋጀት ድጋፍ አድርጓል።
በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በሰጠው የዕምነት ክህደት ቃል፤ የስለላ ተግባሩ ጄኔራል አሌክሼቭን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሁለት የመከላከያ ሚኒስቴር ሠራተኞችንም ኢላማ ያደረገ እንደነበር ይፋ አድርጓል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X