https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዚዳንት ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ አቻቸው ራማፎሳ ጋር በዩክሬን ዙሪያ ስላለው ሁኔታ በስልክ ተወያዩ
ፕሬዚዳንት ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ አቻቸው ራማፎሳ ጋር በዩክሬን ዙሪያ ስላለው ሁኔታ በስልክ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዚዳንት ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ አቻቸው ራማፎሳ ጋር በዩክሬን ዙሪያ ስላለው ሁኔታ በስልክ ተወያዩፕሬዚዳንት ራማፎሳ ሞስኮ ግጭቱን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እያደረገች ያለውን ጥረት እንደሚደግፉ ገልጸዋል።ሁለቱ መሪዎች በባለብዙ ወገን መድረኮች... 10.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-10T14:42+0300
2026-02-10T14:42+0300
2026-02-10T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3197163_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_364adb75f4bf3506d4762eac1a7a806a.jpg
ፕሬዚዳንት ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ አቻቸው ራማፎሳ ጋር በዩክሬን ዙሪያ ስላለው ሁኔታ በስልክ ተወያዩፕሬዚዳንት ራማፎሳ ሞስኮ ግጭቱን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እያደረገች ያለውን ጥረት እንደሚደግፉ ገልጸዋል።ሁለቱ መሪዎች በባለብዙ ወገን መድረኮች በተለይም በብሪክስ እና በቡድን 20 ቅንጅታቸውን መቀጠል አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተውበታል ሲል ክሬምሊን አስታውቋል።መሪዎቹ በንግድ፣ በኢኮኖሚ እና በኢንቨስትመንት የትብብር ዘርፎችም ተወያይተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3197163_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_a916938f2b30c970f76a304509648ba0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዚዳንት ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ አቻቸው ራማፎሳ ጋር በዩክሬን ዙሪያ ስላለው ሁኔታ በስልክ ተወያዩ
14:42 10.02.2026 (የተሻሻለ: 14:54 10.02.2026) ፕሬዚዳንት ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ አቻቸው ራማፎሳ ጋር በዩክሬን ዙሪያ ስላለው ሁኔታ በስልክ ተወያዩ
ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ሞስኮ ግጭቱን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እያደረገች ያለውን ጥረት እንደሚደግፉ ገልጸዋል።
ሁለቱ መሪዎች በባለብዙ ወገን መድረኮች በተለይም በብሪክስ እና በቡድን 20 ቅንጅታቸውን መቀጠል አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተውበታል ሲል ክሬምሊን አስታውቋል።
መሪዎቹ በንግድ፣ በኢኮኖሚ እና በኢንቨስትመንት የትብብር ዘርፎችም ተወያይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X