https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ተጀመረ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ተጀመረ ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ተብሏል። በተጨማሪም ለፈጣን የፖሊስ እርምጃ እና የወንጀል መከላከል ሥራ ቅልጥፍና እገዛ... 09.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-09T20:35+0300
2026-02-09T20:35+0300
2026-02-09T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3190839_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_bdec0d607796d3f3169ab7704c2d2f80.jpg
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ተጀመረ ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ተብሏል። በተጨማሪም ለፈጣን የፖሊስ እርምጃ እና የወንጀል መከላከል ሥራ ቅልጥፍና እገዛ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አገልግሎቱን እንዳስጀመሩ በገለፁበት የማኅብራዊ ገፅ ልጥፋቸው ጠቁመዋል። "የዚህ አገልግሎት መጀመር በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሕግ አስከባሪ አካላት ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የተጀመረው የሪፎርም ሥራን ውጤታማነት የሚያሳድግ ይሆናል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3190839_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_4d3fd6b8a758f688c382d57a98dfb1b7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ተጀመረ
20:35 09.02.2026 (የተሻሻለ: 20:44 09.02.2026) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ተጀመረ
ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ተብሏል።
በተጨማሪም ለፈጣን የፖሊስ እርምጃ እና የወንጀል መከላከል ሥራ ቅልጥፍና እገዛ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አገልግሎቱን እንዳስጀመሩ በገለፁበት የማኅብራዊ ገፅ ልጥፋቸው ጠቁመዋል።
"የዚህ አገልግሎት መጀመር በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሕግ አስከባሪ አካላት ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የተጀመረው የሪፎርም ሥራን ውጤታማነት የሚያሳድግ ይሆናል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X