https://amh.sputniknews.africa
ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ
ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ አፍሪካውያን ቀደም ሲል በሶቪየት ኅብረት ይደገፍ የነበረውን፤ ጥሬ ሀብትን ብቻ ወደ ውጭ መላክን በማቆም የራሳቸውን... 09.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-09T19:59+0300
2026-02-09T19:59+0300
2026-02-09T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3190401_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_4662a0835b1f7e149d9b8a8899cb5d46.jpg
ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ አፍሪካውያን ቀደም ሲል በሶቪየት ኅብረት ይደገፍ የነበረውን፤ ጥሬ ሀብትን ብቻ ወደ ውጭ መላክን በማቆም የራሳቸውን ኢንዱስትሪዎች የመገንባት ከፍተኛ ጥረት ላይ ናቸው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለብሪክስ ቲቪ ተናግረዋል። በሌላ በኩል፤ የአሜሪካ የኢኮኖሚ የበላይነት እየቀነሰ መምጣቱን እና የደቡባዊው ዓለም ኃይሎች መነሳሳትን ተከትሎ፤ ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታ' ሥርዓት የሚደረገው ሽግግር ለውጥ እያመጣ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጸዋል።“በርካታ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ማዕከላት፣ የኃይል ማዕከላት፣ የፋይናንስ እና የፖለቲካ ተጽዕኖ ማዕከላት ብቅ ብለዋል፡፡ ዓለምም በድጋሚ እየተዋቀረ ነው። ይህም በፉክክር ትግል ውስጥ እያለፈ ያለ ሂደት ነው” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ
2026-02-09T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3190401_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c7e5b48f57bc5b9b893d6a038377264a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ
19:59 09.02.2026 (የተሻሻለ: 20:04 09.02.2026) ዓለም ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታነት' እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት በአፍሪካ 'በጣም አስገራሚ ለውጦች' እየታዩ ነው - ላቭሮቭ
አፍሪካውያን ቀደም ሲል በሶቪየት ኅብረት ይደገፍ የነበረውን፤ ጥሬ ሀብትን ብቻ ወደ ውጭ መላክን በማቆም የራሳቸውን ኢንዱስትሪዎች የመገንባት ከፍተኛ ጥረት ላይ ናቸው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለብሪክስ ቲቪ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል፤ የአሜሪካ የኢኮኖሚ የበላይነት እየቀነሰ መምጣቱን እና የደቡባዊው ዓለም ኃይሎች መነሳሳትን ተከትሎ፤ ወደ 'ባለብዝሃ-ዋልታ' ሥርዓት የሚደረገው ሽግግር ለውጥ እያመጣ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጸዋል።
“በርካታ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ማዕከላት፣ የኃይል ማዕከላት፣ የፋይናንስ እና የፖለቲካ ተጽዕኖ ማዕከላት ብቅ ብለዋል፡፡ ዓለምም በድጋሚ እየተዋቀረ ነው። ይህም በፉክክር ትግል ውስጥ እያለፈ ያለ ሂደት ነው” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X