https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር በልምምዱ ወቅት የሩሲያ ባሕር ኃይል የጦር መርከብ ሠራተኞች በ12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ የየብስ ኢላማዎችን... 09.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-09T19:14+0300
2026-02-09T19:14+0300
2026-02-09T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3189963_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c11caff471f96fcd6f56287ee4df6751.jpg
የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር በልምምዱ ወቅት የሩሲያ ባሕር ኃይል የጦር መርከብ ሠራተኞች በ12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ የየብስ ኢላማዎችን የመቱ ሲሆን ሰው አልባ የባሕር ላይ ተሽከርካሪዎችን ደምስሰዋል። በተጨማሪም የተቀናጀ የአየር ጥቃትን የመመከት ልምምድ ማድረጋቸውን የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።ሥልጠናው ዘመናዊ የባሕር ላይ ውጊያ ስልታዊ ልምዶችን ለማካተት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር
2026-02-09T19:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3189963_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_91f58ec8ee40a9e3c2081537a8cb9e46.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር
19:14 09.02.2026 (የተሻሻለ: 19:24 09.02.2026) የሩሲያ 'አድሚራል ካሳቶኖቭ' የጦር መርከብ በባሬንትስ ባሕር የጥይት የተኩስ ልምምድ አከናወነች - መከላከያ ሚኒስቴር
በልምምዱ ወቅት የሩሲያ ባሕር ኃይል የጦር መርከብ ሠራተኞች በ12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ የየብስ ኢላማዎችን የመቱ ሲሆን ሰው አልባ የባሕር ላይ ተሽከርካሪዎችን ደምስሰዋል። በተጨማሪም የተቀናጀ የአየር ጥቃትን የመመከት ልምምድ ማድረጋቸውን የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
ሥልጠናው ዘመናዊ የባሕር ላይ ውጊያ ስልታዊ ልምዶችን ለማካተት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X