https://amh.sputniknews.africa/20260209/3188528.html
በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበ
በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበበኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የማረጋጋት ተልዕኮ (ሞኑስኮ)፤ ደቡብ አፍሪካ ቀሪ ወታደሮቿን እንደምታስወጣ አረጋግጧል።የሰላም... 09.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-09T18:24+0300
2026-02-09T18:24+0300
2026-02-09T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3188374_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5ee53b4ca6b35cd78f4949add86affc0.jpg
በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበበኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የማረጋጋት ተልዕኮ (ሞኑስኮ)፤ ደቡብ አፍሪካ ቀሪ ወታደሮቿን እንደምታስወጣ አረጋግጧል።የሰላም ልዑኩ "ለደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥት እና ሕዝብ ጥልቅ ምሥጋናውን" በመግለጽ፤ ህይወታቸውን ያጡ ሰላም አስከባሪዎችን ዘክሯል። በተጨማሪም የሽግግር ሂደቱ "በደህንነት፣ በስርዓት እና በኃላፊነት" እንደሚከናወን ቃል ገብቷል ከማህደር የተገኘው ምሥል እ.አ.አ በ2015 የደቡብ አፍሪካ ሰላም አስከባሪዎች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያ መርኃ-ግብር ላይ የነበራቸውን ተሳትፎ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበ
2026-02-09T18:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3188374_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4f9f3899117ae3827ed992770506ba71.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበ
18:24 09.02.2026 (የተሻሻለ: 18:34 09.02.2026) በኮንጎ የተመድ የሰላም ልዑክ፤ ተልዕኳቸውን ላጠናቀቁ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ምሥጋና አቀረበ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የማረጋጋት ተልዕኮ (ሞኑስኮ)፤ ደቡብ አፍሪካ ቀሪ ወታደሮቿን እንደምታስወጣ አረጋግጧል።
የሰላም ልዑኩ "ለደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥት እና ሕዝብ ጥልቅ ምሥጋናውን" በመግለጽ፤ ህይወታቸውን ያጡ ሰላም አስከባሪዎችን ዘክሯል። በተጨማሪም የሽግግር ሂደቱ "በደህንነት፣ በስርዓት እና በኃላፊነት" እንደሚከናወን ቃል ገብቷል
ከማህደር የተገኘው ምሥል እ.አ.አ በ2015 የደቡብ አፍሪካ ሰላም አስከባሪዎች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያ መርኃ-ግብር ላይ የነበራቸውን ተሳትፎ ያሳያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X