https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ
የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ የፕሬስ ፎቶ ውድድር ለስፑትኒክ እናት የሚዲያ ቡድን ሮሲያ ሴጎድኒያ እየሠራ በ2014 በዶኔትስክ... 09.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-09T15:46+0300
2026-02-09T15:46+0300
2026-02-09T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3184530_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_7d3747f29bb8c1ec2794b5cd6777e9de.jpg
የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ የፕሬስ ፎቶ ውድድር ለስፑትኒክ እናት የሚዲያ ቡድን ሮሲያ ሴጎድኒያ እየሠራ በ2014 በዶኔትስክ አቅራቢያ ለተገደለው የፎቶ ጋዜጠኛ መታሰቢያ የተዘጋጀ ሲሆን “የሕይወት ኃይል” በሚል አዲስ የእጩ ዘርፍ ከ34 እና በላይ ዕድሜ ለሆኑ የፎቶ ባለሙያዎች ክፍት ሆኗል።እስካሁን አምስቱም ምድቦች ከ18-33 ዓመት ለሆኑ ወጣት ፎቶግራፍ አንሺዎች የተጠበቁ ሲሆኑ እንደ ሰብዓዊ ተግዳሮቶች እና ባሕላዊ ማንነት ያሉ ዓለም አቀፍ ጭብጦችን የሚሸፍኑ አዳዲስ ተሰጥኦዎች ላይ ትኩረት ያደርጋሉ። ባለሙያዎችም ሆኑ አማተሮች ሥራቸውን መላክ ይችላሉ። ዝርዝሩን በኦፊሴላዊው የውድድሩ ድህረ-ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ
2026-02-09T15:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3184530_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_361e5ac3ce275328d6fd3aaf14b1bf9c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ
15:46 09.02.2026 (የተሻሻለ: 15:54 09.02.2026) የሩሲያ ጋዜጠኛ ስቴኒንን ለመዘከር የተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ከ34 ዓመት በላይ የፎቶ ባለሙያዎችን በማካተት ሰፋ
የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ የፕሬስ ፎቶ ውድድር ለስፑትኒክ እናት የሚዲያ ቡድን ሮሲያ ሴጎድኒያ እየሠራ በ2014 በዶኔትስክ አቅራቢያ ለተገደለው የፎቶ ጋዜጠኛ መታሰቢያ የተዘጋጀ ሲሆን “የሕይወት ኃይል” በሚል አዲስ የእጩ ዘርፍ ከ34 እና በላይ ዕድሜ ለሆኑ የፎቶ ባለሙያዎች ክፍት ሆኗል።
እስካሁን አምስቱም ምድቦች ከ18-33 ዓመት ለሆኑ ወጣት ፎቶግራፍ አንሺዎች የተጠበቁ ሲሆኑ እንደ ሰብዓዊ ተግዳሮቶች እና ባሕላዊ ማንነት ያሉ ዓለም አቀፍ ጭብጦችን የሚሸፍኑ አዳዲስ ተሰጥኦዎች ላይ ትኩረት ያደርጋሉ።
ባለሙያዎችም ሆኑ አማተሮች ሥራቸውን መላክ ይችላሉ። ዝርዝሩን በኦፊሴላዊው የውድድሩ ድህረ-ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X