https://amh.sputniknews.africa/20260209/3184246.html
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አፍሪካን በገለልተኝነት አይመለከትም - የማሊ የሕግ ባለሙያ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አፍሪካን በገለልተኝነት አይመለከትም - የማሊ የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አፍሪካን በገለልተኝነት አይመለከትም - የማሊ የሕግ ባለሙያ አይሲሲ ትኩረቱን ዘወትር በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ብቻ በማድረጉ በአፍሪካውያን ዘንድ ተቀባይነቱን አጥቷል ሲሉ የማሊ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት አባል ካዲዲያ... 09.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-09T15:19+0300
2026-02-09T15:19+0300
2026-02-09T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3184092_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_909244addb8f6230ae94f7dba50f8131.jpg
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አፍሪካን በገለልተኝነት አይመለከትም - የማሊ የሕግ ባለሙያ አይሲሲ ትኩረቱን ዘወትር በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ብቻ በማድረጉ በአፍሪካውያን ዘንድ ተቀባይነቱን አጥቷል ሲሉ የማሊ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት አባል ካዲዲያ ሳንጋሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ምንም እንኳን አይሲሲ ዓለም አቀፋዊ መሆን ቢገባውም በተግባር ግን እንደ ‘የአፍሪካ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት’ ነው እየሠራ ያለው። ፍርድ ቤቱ የአፍሪካ መሪዎችን ብቻ ነው ለፍርድ የሚያቀርበው። ይህ ደግሞ በአፍሪካ መሪዎች ዘንድ እየታየ ላለው ከፍተኛ ጥርጣሬ ምክንያት ሆኗል።”እንደ ባለሙያዋ ገለጻ፤ በዳርፉር ጉዳይ በኦማር አል-በሽር እንዲሁም በሎረንት ባግቦ ላይ የወጡት የእስር ትዕዛዞች ከባድ ጥያቄዎችን አስነስተዋል። ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር በእነዚህ ግልጽ ድክመቶች ምክንያት ከአይሲሲ ለመውጣት መምረጣቸውንም አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3184092_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_4a7eb7e929550f928583621d2f28690f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አፍሪካን በገለልተኝነት አይመለከትም - የማሊ የሕግ ባለሙያ
15:19 09.02.2026 (የተሻሻለ: 15:24 09.02.2026) ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አፍሪካን በገለልተኝነት አይመለከትም - የማሊ የሕግ ባለሙያ
አይሲሲ ትኩረቱን ዘወትር በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ብቻ በማድረጉ በአፍሪካውያን ዘንድ ተቀባይነቱን አጥቷል ሲሉ የማሊ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት አባል ካዲዲያ ሳንጋሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ምንም እንኳን አይሲሲ ዓለም አቀፋዊ መሆን ቢገባውም በተግባር ግን እንደ ‘የአፍሪካ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት’ ነው እየሠራ ያለው። ፍርድ ቤቱ የአፍሪካ መሪዎችን ብቻ ነው ለፍርድ የሚያቀርበው። ይህ ደግሞ በአፍሪካ መሪዎች ዘንድ እየታየ ላለው ከፍተኛ ጥርጣሬ ምክንያት ሆኗል።”
እንደ ባለሙያዋ ገለጻ፤ በዳርፉር ጉዳይ በኦማር አል-በሽር እንዲሁም በሎረንት ባግቦ ላይ የወጡት የእስር ትዕዛዞች ከባድ ጥያቄዎችን አስነስተዋል።
ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር በእነዚህ ግልጽ ድክመቶች ምክንያት ከአይሲሲ ለመውጣት መምረጣቸውንም አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X