https://amh.sputniknews.africa/20260208/3175864.html
የመከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታቱን ለመዘከር በ70 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አስመረቀ
የመከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታቱን ለመዘከር በ70 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የመከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታቱን ለመዘከር በ70 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አስመረቀ ቤተ-መጻሕፍቱ የተገነባው በሰሜኑ ጦርነት መስዋዕት የሆኑ ጀግኖችን ለመዘከር ሲሆን "ሰላም የማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታት መታሰቢያ... 08.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-08T19:45+0300
2026-02-08T19:45+0300
2026-02-08T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/08/3175025_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_da4713839ccbb9959a8d380217b78b07.jpg
የመከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታቱን ለመዘከር በ70 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አስመረቀ ቤተ-መጻሕፍቱ የተገነባው በሰሜኑ ጦርነት መስዋዕት የሆኑ ጀግኖችን ለመዘከር ሲሆን "ሰላም የማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታት መታሰቢያ ዲጅታል ቤተ-መጻሕፍት" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ መከላከያ ሠራዊቱ አንድ ሕይወቱን ከፍሎ የሃገሩን ሰላም ከማፅናት ባሻገር በልማት ተግባሮች ላይ እኩል ተሳትፎ በማድረግ ትውልድ ለመገንባት እየሠራ ነው ብለዋል።የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ በበኩላቸው፣ ዕዙ ጀግኖቹን ለመዘከር ውጊያን የሚተርክ ሃውልት አልገነባም ምክንያቱም ለትውልዱ እውቀትን እንጅ ጦረኛነትን መስበክ አይፈልግም ብለዋል ሲል መከላከያ በማኅበራዊ የትስስር ገፁ አስነብቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/08/3175025_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_2e30230a434f06db57952eb36a81aecf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታቱን ለመዘከር በ70 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አስመረቀ
19:45 08.02.2026 (የተሻሻለ: 19:54 08.02.2026) የመከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታቱን ለመዘከር በ70 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አስመረቀ
ቤተ-መጻሕፍቱ የተገነባው በሰሜኑ ጦርነት መስዋዕት የሆኑ ጀግኖችን ለመዘከር ሲሆን "ሰላም የማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታት መታሰቢያ ዲጅታል ቤተ-መጻሕፍት" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።
በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ መከላከያ ሠራዊቱ አንድ ሕይወቱን ከፍሎ የሃገሩን ሰላም ከማፅናት ባሻገር በልማት ተግባሮች ላይ እኩል ተሳትፎ በማድረግ ትውልድ ለመገንባት እየሠራ ነው ብለዋል።
የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ በበኩላቸው፣ ዕዙ ጀግኖቹን ለመዘከር ውጊያን የሚተርክ ሃውልት አልገነባም ምክንያቱም ለትውልዱ እውቀትን እንጅ ጦረኛነትን መስበክ አይፈልግም ብለዋል ሲል መከላከያ በማኅበራዊ የትስስር ገፁ አስነብቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X