https://amh.sputniknews.africa
የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢራን ዩራኒየምን የማበልጸግ መብቷን እንደምታስከብርና ይህም ወደ ጦርነት ቢመራም እንኳ እንደማታፈገፍግ የኢራን የውጭ ጉዳይ... 08.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-08T17:31+0300
2026-02-08T17:31+0300
2026-02-08T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/08/3173697_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_995cb97e31da4c1c9c031fffc98f01ea.jpg
የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢራን ዩራኒየምን የማበልጸግ መብቷን እንደምታስከብርና ይህም ወደ ጦርነት ቢመራም እንኳ እንደማታፈገፍግ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ ገልፀዋል።ሚኒስትሩ በብሔራዊ የውጭ ፖሊሲ ኮንግረስ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ “የኢራን ሰላማዊ የኒውክሌር መርሃ ግብር ዓላማዎችን በተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ወይም ጥርጣሬ ካለ፣ መልስ እንሰጣለን፤ እናብራራለን፤ ይህን ለማድረግ ብቸኛው መንገድ ደግሞ በዲፕሎማሲ ብቻ ነው” ብለዋል። በቪዲዮው ላይ አራጋቺ አሜሪካ “ከመደራደር ውጭ ሌላ አማራጭ የላትም” ሲሉ ተደምጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-02-08T17:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/08/3173697_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f8dc5362aea8574bdbd15178b82dfa22.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
17:31 08.02.2026 (የተሻሻለ: 17:34 08.02.2026) የኢራን ‘የኒውክሌር ቦምብ’ ለኃያላን መንግሥታት ‘አልንበረከክም ’ የማለት ብቃቷ ነው - የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ኢራን ዩራኒየምን የማበልጸግ መብቷን እንደምታስከብርና ይህም ወደ ጦርነት ቢመራም እንኳ እንደማታፈገፍግ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ ገልፀዋል።
ሚኒስትሩ በብሔራዊ የውጭ ፖሊሲ ኮንግረስ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ “የኢራን ሰላማዊ የኒውክሌር መርሃ ግብር ዓላማዎችን በተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ወይም ጥርጣሬ ካለ፣ መልስ እንሰጣለን፤ እናብራራለን፤ ይህን ለማድረግ ብቸኛው መንገድ ደግሞ በዲፕሎማሲ ብቻ ነው” ብለዋል።
በቪዲዮው ላይ አራጋቺ አሜሪካ “ከመደራደር ውጭ ሌላ አማራጭ የላትም” ሲሉ ተደምጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X