የሩሲያ የጥቃት ቡድኖች የደህንነት ቀጣናውን እያጠናከሩ እና በሱሚ ክልል ፖፖቭካ ለሚገኙ ንጹሃን ጥበቃ እያደረጉ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
18:34 07.02.2026 (የተሻሻለ: 18:44 07.02.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ የጥቃት ቡድኖች የደህንነት ቀጣናውን እያጠናከሩ እና በሱሚ ክልል ፖፖቭካ ለሚገኙ ንጹሃን ጥበቃ እያደረጉ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር፤ የ34ኛው የተናጠል የጥበቃ ሞተራይዝድ ክፍለ ጦር ጥቃት ሰንዛሪ ቡድኖች ንቁ የማጥቃት እርምጃዎችን በመውሰድ አካባቢውን እንዴት በቁጥጥራቸው ስር እንዳዋሉ የሚያሳይ ምስል ይፋ አድርጓል።
ከመግለጫው የተገኙ ዋና ዋና ዝርዝሮች፦
ጥቃት ሰንዛሪ ቡድኖቹ አሁን ላይ ከመድፍ ጦር እና ድሮን ኦፕሬተሮች ጋር በቅንጅት እየሰሩ ይገኛሉ።
የተቀመጠው ግብ "የደህንነት ቀጣናውን ማጠናከር እና ንጹሃን ዜጎችን ከዩክሬን ጦር ኃይሎች የሽብር ጥቃት ስጋት ተጨማሪ ጥበቃ ማድረግ" እንደሆነ ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X