https://amh.sputniknews.africa
የሱዳን መንግሥት አማፅያኑን ለመልሶ መጠናከር እስካልተጠቀሙበት ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚደግፍ አል-ቡርሃን ገለጹ
የሱዳን መንግሥት አማፅያኑን ለመልሶ መጠናከር እስካልተጠቀሙበት ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚደግፍ አል-ቡርሃን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን መንግሥት አማፅያኑን ለመልሶ መጠናከር እስካልተጠቀሙበት ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚደግፍ አል-ቡርሃን ገለጹ በሱዳን እና በሀገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ሁከት የሚቀሰቅስ ማንኛውም አካል ክትትል እንደሚደረግበትና ለድርጊቱም ተጠያቂ... 07.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-07T17:53+0300
2026-02-07T17:53+0300
2026-02-07T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3163832.jpg?1770476642
የሱዳን መንግሥት አማፅያኑን ለመልሶ መጠናከር እስካልተጠቀሙበት ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚደግፍ አል-ቡርሃን ገለጹ በሱዳን እና በሀገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ሁከት የሚቀሰቅስ ማንኛውም አካል ክትትል እንደሚደረግበትና ለድርጊቱም ተጠያቂ እንደሚሆን፣ የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን በአልጀዚራ ግዛት ታይባ ሼክ አብዱል ባቂ መንደር ለተሰበሰበ ህዝብ ተናግረዋል።የሱዳን ጦር ኃይል በህዝቡ ድጋፍ እና አንድነት ወደ ድል እየተጓዘ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል። ሱዳን መንግሥት "ጠመንጃውን አስቀምጦ ከሰላምና መረጋጋት ጎዳና ጋር የሚጓዝ ማንኛውንም አካል በደስታ ይቀበላል።" ሲሉ የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሱዳን መንግሥት አማፅያኑን ለመልሶ መጠናከር እስካልተጠቀሙበት ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚደግፍ አል-ቡርሃን ገለጹ
17:53 07.02.2026 (የተሻሻለ: 18:04 07.02.2026) የሱዳን መንግሥት አማፅያኑን ለመልሶ መጠናከር እስካልተጠቀሙበት ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚደግፍ አል-ቡርሃን ገለጹ
በሱዳን እና በሀገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ሁከት የሚቀሰቅስ ማንኛውም አካል ክትትል እንደሚደረግበትና ለድርጊቱም ተጠያቂ እንደሚሆን፣ የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን በአልጀዚራ ግዛት ታይባ ሼክ አብዱል ባቂ መንደር ለተሰበሰበ ህዝብ ተናግረዋል።
የሱዳን ጦር ኃይል በህዝቡ ድጋፍ እና አንድነት ወደ ድል እየተጓዘ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
ሱዳን መንግሥት "ጠመንጃውን አስቀምጦ ከሰላምና መረጋጋት ጎዳና ጋር የሚጓዝ ማንኛውንም አካል በደስታ ይቀበላል።" ሲሉ የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X