https://amh.sputniknews.africa/20260207/3162914.html
የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ
የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ“አንድን አካልን ወይም ግለሰብን እየከሰስን ነው የሚለው ወሬ ሙሉ በሙሉ የፈጠራ ነው” ሲል አል-ሳዲ ሙአመር ጋዳፊ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ባወጣው መግለጫ፣... 07.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-07T16:16+0300
2026-02-07T16:16+0300
2026-02-07T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/07/3162589_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_ce9590c359a9dba6e2729b8ecc52501c.jpg
የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ“አንድን አካልን ወይም ግለሰብን እየከሰስን ነው የሚለው ወሬ ሙሉ በሙሉ የፈጠራ ነው” ሲል አል-ሳዲ ሙአመር ጋዳፊ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ባወጣው መግለጫ፣ ክስን በተመለከተ እየተሰራጩ ያሉ አንዳንድ ዜናዎችን አስተባብሏል።የሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ታናሽ ወንድም አክሎም፤ ቤተሰቡ የምርመራውን ውጤት እየጠበቀ መሆኑን ጠቁሞ “በሊቢያ የፍትህ ስርዓት ላይ እምነት አለን” ብሏል።በአባቱ አሻራ እና በፀረ-ቅኝ አገዛዝ አቋሙ ምክንያት በሊቢያ ሊካሄድ በሚችለው ምርጫ ታዋቂ እጩ ይሆናል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አል-ኢስላም ጋዳፊ፣ ባለፈው ማክሰኞ መገደሉ ይታወሳል። ዓርብ ዕለት በተፈጸመው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገኘታቸው ተዘግቧል።በማኅበራዊ የትስስር ገፆች ላይ እየተሰራጩ የሚገኙ ምስሎች የአል-ኢስላም ጋዳፊን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ያሳያሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ
2026-02-07T16:16+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/07/3162589_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5e382589648f377d9140463bfe635965.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ
16:16 07.02.2026 (የተሻሻለ: 16:24 07.02.2026) የጋዳፊ ቤተሰብ በሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ግድያ "ማንንም እየከሰሰ አይደለም" ሲል ወንድሙ ገለጸ
“አንድን አካልን ወይም ግለሰብን እየከሰስን ነው የሚለው ወሬ ሙሉ በሙሉ የፈጠራ ነው” ሲል አል-ሳዲ ሙአመር ጋዳፊ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ባወጣው መግለጫ፣ ክስን በተመለከተ እየተሰራጩ ያሉ አንዳንድ ዜናዎችን አስተባብሏል።
የሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ታናሽ ወንድም አክሎም፤ ቤተሰቡ የምርመራውን ውጤት እየጠበቀ መሆኑን ጠቁሞ “በሊቢያ የፍትህ ስርዓት ላይ እምነት አለን” ብሏል።
በአባቱ አሻራ እና በፀረ-ቅኝ አገዛዝ አቋሙ ምክንያት በሊቢያ ሊካሄድ በሚችለው ምርጫ ታዋቂ እጩ ይሆናል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አል-ኢስላም ጋዳፊ፣ ባለፈው ማክሰኞ መገደሉ ይታወሳል። ዓርብ ዕለት በተፈጸመው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገኘታቸው ተዘግቧል።
በማኅበራዊ የትስስር ገፆች ላይ እየተሰራጩ የሚገኙ ምስሎች የአል-ኢስላም ጋዳፊን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ያሳያሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X