ባለፈው አንድ ወር በሱዳን በትንሹ 20 ሕጻናት መገደላቸውንና አብዛኞቹ ከኮርዶፋን እና ከዳርፉር ግዛቶች መሆናቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

ባለፈው አንድ ወር በሱዳን በትንሹ 20 ሕጻናት መገደላቸውንና አብዛኞቹ ከኮርዶፋን እና ከዳርፉር ግዛቶች መሆናቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ

​"በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሱዳን ሕጻናት የነፍስ አድን እርዳታ፣ ጥበቃ እና መሰረታዊ አገልግሎቶች እንዲመለሱላቸው ይፈልጋሉ" ሲል የተባበሩት መንግስታት የረድኤት ተቋም አስታውቋል።

በሰሜን ዳርፉር አል ፋሽር እና በደቡብ ኮርዶፋን ካዱግሊ የረሃብ አደጋ መከሰቱ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ግጭቶች የእርዳታ አቅርቦትን በማደናቀፋቸው ሌሎች 20 የሚጠጉ አካባቢዎች ለተመሳሳይ አደጋ ተጋልጠዋል ሲል ዩኒሴፍ አስጠንቅቋል።

የረድኤት ድርጅቱ "ሁሉም ሕጻናት ከምንም በላይ የሚፈልጉት ሰላምን ነው" ሲል ደምድሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0