በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.02.2026
ሰብስክራይብ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

365 ኪሎ ዋት የሚያመነጨው ይህ ፕሮጀክት በአፍሪካ ልማት ባንክ እና በኢትዮጵያ መንግሥት በ100 ሚሊዮን ብር ወጪ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በጋራ የተገነባ ነው፡፡

የጤና እና የትምህርት ተቋማትንም ጨምሮ 824 አባወራዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ፣ የፀሐይ ኃይል ቴክኖሎጂን መጠቀም የተሻለ አማራጭ እየሆነ መምጣቱን ጠቁመው፤ በቀጣይም ተጠናክሮ ይቀጥላልም ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0