https://amh.sputniknews.africa
ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር
ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ፣ ጥምረቱ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም እና ሌሎች ዘርፎች አጋርነትን የሚያሰፉ በርካታ ተጨባጭ ኢኒሼቲቮች እንዳሉት ለስፑትኒክ... 06.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-06T20:24+0300
2026-02-06T20:24+0300
2026-02-06T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/06/3157642_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b66c50a5d23de9896f34b0986ab298e2.jpg
ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ፣ ጥምረቱ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም እና ሌሎች ዘርፎች አጋርነትን የሚያሰፉ በርካታ ተጨባጭ ኢኒሼቲቮች እንዳሉት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ብሪክስ በአባል እና በአጋር አገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር ለማሳደግ የሚረዳ ጠቃሚ መድረክ ነው። ኢትዮጵያ እና ብራዚልም በሁለትዮሽ እና በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ የጋራ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሰሩ ነው።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር
2026-02-06T20:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/06/3157642_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_75073ce9c783bf358e8b0491a4603d79.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር
20:24 06.02.2026 (የተሻሻለ: 20:34 06.02.2026) ብሪክስ ሁልጊዜ ዓላማው ገንቢ እና በጎ ነው - በብራዚል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር
አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ፣ ጥምረቱ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም እና ሌሎች ዘርፎች አጋርነትን የሚያሰፉ በርካታ ተጨባጭ ኢኒሼቲቮች እንዳሉት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ብሪክስ በአባል እና በአጋር አገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር ለማሳደግ የሚረዳ ጠቃሚ መድረክ ነው። ኢትዮጵያ እና ብራዚልም በሁለትዮሽ እና በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ የጋራ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሰሩ ነው።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X