https://amh.sputniknews.africa
ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለ
ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለ
Sputnik አፍሪካ
ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለክዋቤና ባሎ እሱና ሌሎች አፍሪካውያን ወታደሮች በሩሲያ ተታልለው ጦርነቱን እንዲቀላቀሉ ተደርገዋል በማለት አንድ የአሜሪካ ቴሌቪዥን ጣቢያ... 06.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-06T19:59+0300
2026-02-06T19:59+0300
2026-02-06T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/06/3156740_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_8329253fe6a75549c85b79248fe69a6d.jpg
ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለክዋቤና ባሎ እሱና ሌሎች አፍሪካውያን ወታደሮች በሩሲያ ተታልለው ጦርነቱን እንዲቀላቀሉ ተደርገዋል በማለት አንድ የአሜሪካ ቴሌቪዥን ጣቢያ ያሰራጨውን ዘገባ ለማስተባበል ማኅበራዊ ሚዲያን ተጠቅሟል። ግለሰቡ የእሱን ምስል ያለፈቃዱ በዘገባው ላይ በመጠቀማቸው መገናኛ ብዙሃኑን የኮነነ ሲሆን፣ በቴሌቪዥን ጣቢያው ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድም ዝቷል።ባሎ በቪዲዮው ላይ የሩሲያ ዜግነት እንዳለው በአፅንኦት ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለ
Sputnik አፍሪካ
ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለ
2026-02-06T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/06/3156740_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_3fd55a4d2e57c292563822c4d7e6f417.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለ
19:59 06.02.2026 (የተሻሻለ: 20:04 06.02.2026) ጋናዊ ወጣት በዩክሬን ይዋጋ ዘንድ ማታለል እንደተፈጸመበት የቀረበውን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘገባን አስተባበለ
ክዋቤና ባሎ እሱና ሌሎች አፍሪካውያን ወታደሮች በሩሲያ ተታልለው ጦርነቱን እንዲቀላቀሉ ተደርገዋል በማለት አንድ የአሜሪካ ቴሌቪዥን ጣቢያ ያሰራጨውን ዘገባ ለማስተባበል ማኅበራዊ ሚዲያን ተጠቅሟል።
ግለሰቡ የእሱን ምስል ያለፈቃዱ በዘገባው ላይ በመጠቀማቸው መገናኛ ብዙሃኑን የኮነነ ሲሆን፣ በቴሌቪዥን ጣቢያው ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድም ዝቷል።
ባሎ በቪዲዮው ላይ የሩሲያ ዜግነት እንዳለው በአፅንኦት ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X