https://amh.sputniknews.africa
የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ
የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ
Sputnik አፍሪካ
የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ ደኑ ለማ፣ የቡና አምራች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አምራቾችን ከገበያው ጋር የሚያገናኙ ምቹ አሰራሮችን መተግበር እንደሚያስፈልግ... 06.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-06T18:26+0300
2026-02-06T18:26+0300
2026-02-06T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/06/3155586_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3a0c62cf41b471425bbe17a7a57816d0.jpg
የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ ደኑ ለማ፣ የቡና አምራች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አምራቾችን ከገበያው ጋር የሚያገናኙ ምቹ አሰራሮችን መተግበር እንደሚያስፈልግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"እንደ አፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ያሉ አኅጉራዊ እና አገራዊ ባለድርሻ አካላት፤ በቡና ምርት እና ገበያ ባሉ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች ላይ ይበልጥ መምከር አለባቸው። ይህም ዘርፉን የሚያሳድጉ ምርጥ መፍትሄሔዎችን ለማምጣት ያስችላል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ
Sputnik አፍሪካ
የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ
2026-02-06T18:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/06/3155586_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_efe8b0bd694c6795a7dc0abdb682bf2b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ
18:26 06.02.2026 (የተሻሻለ: 18:34 06.02.2026) የቡና አምራች አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ማጠናከር አለብን - የሬንፎረስት አልያንስ የኢትዮጵያ ተወካይ
ደኑ ለማ፣ የቡና አምራች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አምራቾችን ከገበያው ጋር የሚያገናኙ ምቹ አሰራሮችን መተግበር እንደሚያስፈልግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"እንደ አፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ያሉ አኅጉራዊ እና አገራዊ ባለድርሻ አካላት፤ በቡና ምርት እና ገበያ ባሉ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች ላይ ይበልጥ መምከር አለባቸው። ይህም ዘርፉን የሚያሳድጉ ምርጥ መፍትሄሔዎችን ለማምጣት ያስችላል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X