ቡና ላይ እሴት የመጨመር ባሕልን ማጎልበት ይገባል - የአፍሪካ ፋይን ኮፊ ዐውደ ርዕይ ተሳታፊ

ሰብስክራይብ

ቡና ላይ እሴት የመጨመር ባሕልን ማጎልበት ይገባል - የአፍሪካ ፋይን ኮፊ ዐውደ ርዕይ ተሳታፊ

ከኡጋንዳ የመጣው ተሳታፊ ፍሬድሪክ ጉባላ፣ ቡና ከወጪ ንግድ ባለፈ በአገር ውስጥ ፍጆታ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ የመሆን አቅም እንዳለው ኢትዮጵያ አይነተኛ ማሳያ መሆኗን ይገልጻል።

"ከኢትዮጵያ የቡና ምርት ውስጥ ከፍተኛው ድርሻ ለአገር ውስጥ ፍጆታ ይውላል። ቡና ከሕዝቡ ባህል እና አኗኗር ጋር የተቆሳኘ ነው። ሌሎች የአፍሪካ አገራትም የቡና የአገር ውስጥ ገቢን ለማሳደግ መሥራት አለባቸው።" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0