በአቡ ዳቢ የተካሄደው የዩክሬን የሰላም ንግግር ከሁለተኛው ዙር ድርድር በኋላ ተጠናቀቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአቡ ዳቢ የተካሄደው የዩክሬን የሰላም ንግግር ከሁለተኛው ዙር ድርድር በኋላ ተጠናቀቀ
በአቡ ዳቢ የተካሄደው የዩክሬን የሰላም ንግግር ከሁለተኛው ዙር ድርድር በኋላ ተጠናቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.02.2026
ሰብስክራይብ

በአቡ ዳቢ የተካሄደው የዩክሬን የሰላም ንግግር ከሁለተኛው ዙር ድርድር በኋላ ተጠናቀቀ

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እንዳስታወቁት በአሜሪካ፣ ዩክሬን እና ሩሲያ መካከል የተደረገው የሦስትዮሽ ድርድር በዩክሬን ዘላቂ ሰላም መሠረት በመገንባት ላይ ያተኮረ ነው።

ጥር 27 እና 28 የተካሄዱት ውይይቶች ገንቢ እንደነበሩ የተገለጸ ሲሆን፣ በመጪ ሳምንታትም ተጨማሪ ድርድሮች እንደሚደረጉ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0