የኮንጎ ሪፐብሊክ መሪ ዴኒ ሳሱ ንጌሶ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ

ሰብስክራይብ

የኮንጎ ሪፐብሊክ መሪ ዴኒ ሳሱ ንጌሶ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ

​በአሁኑ ወቅት በምርጫ ሂደቱ ውስጥ ተሳትፎአቸውን ያሳወቁ የመጀመሪያው እጩ ሲሆኑ፣ ለቦታውም ዋነኛ ተፎካካሪ ናቸው።

​ ሳሱ ንጌሶ ሀገሪቱን እ.ኤ.አ. ከ1979 እስከ 1992፣ በድጋሚ እ.ኤ.አ.ከ1997 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በመምራት ላይ ይገኛሉ።

​የኮንጎ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በመጪው ማርች 15 (መጋቢት ስድስት) እንዲካሄድ ተወስኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0