https://amh.sputniknews.africa/20260205/3146843.html
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት የሦስትዮሽ ስምምነቱ፤ የጋራ የዲጂታል የወደፊት እጣ ፈንታን ለመገንባት የሚያስችል ነው ሲሉ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ... 05.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-05T18:44+0300
2026-02-05T18:44+0300
2026-02-05T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/05/3146689_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_370d485b2bd68fd0f43ce758ac23635f.jpg
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት የሦስትዮሽ ስምምነቱ፤ የጋራ የዲጂታል የወደፊት እጣ ፈንታን ለመገንባት የሚያስችል ነው ሲሉ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተናግረዋል፡፡ የጅቡቲን የባሕር ውስጥ የፋይበር ኬብሎች በኢትዮጵያ በኩል አድርጎ ከሱዳን ጋር በማስተሳሰር፤ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትስስርን የሚያጠናክር፣ አስተማማኝ የፋይበር መስመር እውን እንደሚያደርግ ተብራርቷል። ፍሬሕይወት ታምሩ “ይህን ፕሮጀክት እጅግ ልዩ የሚያደርገው አፍሪካዊ አጋርነታችን ነው” ብለዋል፡፡ ዝርዝሩን ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት
2026-02-05T18:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/05/3146689_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9402ffe977b7af5cac88c5a8f0652c2a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት
18:44 05.02.2026 (የተሻሻለ: 18:54 05.02.2026) ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ ጋር የተፈራረመው የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታ ስምምነት
የሦስትዮሽ ስምምነቱ፤ የጋራ የዲጂታል የወደፊት እጣ ፈንታን ለመገንባት የሚያስችል ነው ሲሉ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተናግረዋል፡፡
የጅቡቲን የባሕር ውስጥ የፋይበር ኬብሎች በኢትዮጵያ በኩል አድርጎ ከሱዳን ጋር በማስተሳሰር፤ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትስስርን የሚያጠናክር፣ አስተማማኝ የፋይበር መስመር እውን እንደሚያደርግ ተብራርቷል።
ፍሬሕይወት ታምሩ “ይህን ፕሮጀክት እጅግ ልዩ የሚያደርገው አፍሪካዊ አጋርነታችን ነው” ብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X