https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ሕብረት የጋዳፊ ልጅ መገደልን አወገዘ
የአፍሪካ ሕብረት የጋዳፊ ልጅ መገደልን አወገዘ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት የጋዳፊ ልጅ መገደልን አወገዘይህ የጥቃት ድርጊት "በሊቢያ የሚደረገውን ተአማኒነት ያለው እና ሁሉንም ያካተተ የፖለቲካ ሽግግር ጥረት ይበልጥ የማደናቀፍ ስጋት አለው" ሲል ድርጅቱ በመግለጫው አስታውቋል። ሕብረቱ... 05.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-05T17:24+0300
2026-02-05T17:24+0300
2026-02-05T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/05/3145550_0:218:649:583_1920x0_80_0_0_56c7b5fb012989621c53815b8439f2c8.jpg
የአፍሪካ ሕብረት የጋዳፊ ልጅ መገደልን አወገዘይህ የጥቃት ድርጊት "በሊቢያ የሚደረገውን ተአማኒነት ያለው እና ሁሉንም ያካተተ የፖለቲካ ሽግግር ጥረት ይበልጥ የማደናቀፍ ስጋት አለው" ሲል ድርጅቱ በመግለጫው አስታውቋል። ሕብረቱ የሊቢያ ባለሥልጣናት፣ "የግድያውን ሁኔታ በተመለከተ ጥልቅ ምርመራ እንዲደረግ እና ተጠያቂ የሆኑትም በሕግ አግባብ ተጠያቂ እንዲሆኑ እንዲያረጋግጡ" አሳስቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/05/3145550_0:157:649:644_1920x0_80_0_0_96614d4230708a65610c2780f7f036a6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሕብረት የጋዳፊ ልጅ መገደልን አወገዘ
17:24 05.02.2026 (የተሻሻለ: 17:34 05.02.2026) የአፍሪካ ሕብረት የጋዳፊ ልጅ መገደልን አወገዘ
ይህ የጥቃት ድርጊት "በሊቢያ የሚደረገውን ተአማኒነት ያለው እና ሁሉንም ያካተተ የፖለቲካ ሽግግር ጥረት ይበልጥ የማደናቀፍ ስጋት አለው" ሲል ድርጅቱ በመግለጫው አስታውቋል።
ሕብረቱ የሊቢያ ባለሥልጣናት፣ "የግድያውን ሁኔታ በተመለከተ ጥልቅ ምርመራ እንዲደረግ እና ተጠያቂ የሆኑትም በሕግ አግባብ ተጠያቂ እንዲሆኑ እንዲያረጋግጡ" አሳስቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X