'ፋይዳ' ለፋይናንሻል ዘርፉ አስቻይ ሁኔታን እየፈጠረ ነው - ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ

ሰብስክራይብ

'ፋይዳ' ለፋይናንሻል ዘርፉ አስቻይ ሁኔታን እየፈጠረ ነው - ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ 

🪪 ፋይዳ በመታወቂያ እጦት ከባንክ አገልግሎት ውጪ የነበሩ በርካታ ዜጎችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ  የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሳሚናስ ሰይፉ ተናግረዋል።

ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ "የፋይዳ አንዱ ቁልፍ ተግባር አካታችነት ነው። ለመታወቂያው ምዝገባ ከ35 በላይ ማንነትን የሚገልጹ ማስረጃዎችን እንቀበላለን። እኚህ ዜጎች መታወቂያውን ሲይዙ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ለመክፈት ዝግጁ ይሆናሉ ማለት ነው።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0