ሩሲያ በአላስካው ስብሰባ የአሜሪካን ሀሳብ በመሠረታዊነት ብትቀበልም፤ አውሮፓውያን ጣልቃ እንደገቡ ላቭሮቭ ገለፁ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በአላስካው ስብሰባ የአሜሪካን ሀሳብ በመሠረታዊነት ብትቀበልም፤ አውሮፓውያን ጣልቃ እንደገቡ ላቭሮቭ ገለፁ

“ይህ ለእኛ ከባድ እርምጃ እንደነበር በመግለፅ፤ የስምምነት ነጥቦችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የአሜሪካን ሀሳብ ለመቀበል ዝግጁ ነበርን” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአርቲ ተናግረዋል።

ከዚህ በኋላ ሞስኮ የአሜሪካን መግለጫ ስትጠብቅ፤ “አውሮፓውያኑ ወዲያውኑ ከዘለንስኪ ጋር ወደ ዋሽንግተን ሮጠው በመሄድ፤ በፕሬዚዳንት ፑቲን የፀደቀውን የዩናይትድ ስቴትስ ተነሳሽነት ድጋሚ መቀያየራቸውን" ላቭሮቭ ይፋ አድርገዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0