https://amh.sputniknews.africa
ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ
Sputnik አፍሪካ
ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ የአፍሪካን አኅጉራዊ ግብይት ለማቀላጠፍ፤ ሀገራት በፍጥነት በማደግ ላይ ከሚገኘው የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጋር እራሳቸውን ማስማማት... 04.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-04T20:03+0300
2026-02-04T20:03+0300
2026-02-04T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/04/3135112_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a5d5e1d9edcf5e2e6586c56da6d55297.jpg
ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ የአፍሪካን አኅጉራዊ ግብይት ለማቀላጠፍ፤ ሀገራት በፍጥነት በማደግ ላይ ከሚገኘው የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጋር እራሳቸውን ማስማማት እንዳለባቸው አንዱአለም ኃይሉ (ዶ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። "ለገበያ መዳረሻነት ሩቅ የሚገኙ ሀገራትን ከማማተር ይልቅ፤ የእርስ በእርስ ግብይትን ማጠናከር ይቻላል። ይህም በሦስተኛ ወገን መገበያያ የመጠቀም አስገዳጅነትን ይቀንሳል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ
Sputnik አፍሪካ
ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ
2026-02-04T20:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/04/3135112_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0d248828dc3f1e6d9108790639c81e5d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ
20:03 04.02.2026 (የተሻሻለ: 20:04 04.02.2026) ለፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጠንክረን መሥራት አለብን - የአዋሽ ካፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ
የአፍሪካን አኅጉራዊ ግብይት ለማቀላጠፍ፤ ሀገራት በፍጥነት በማደግ ላይ ከሚገኘው የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጋር እራሳቸውን ማስማማት እንዳለባቸው አንዱአለም ኃይሉ (ዶ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።
"ለገበያ መዳረሻነት ሩቅ የሚገኙ ሀገራትን ከማማተር ይልቅ፤ የእርስ በእርስ ግብይትን ማጠናከር ይቻላል። ይህም በሦስተኛ ወገን መገበያያ የመጠቀም አስገዳጅነትን ይቀንሳል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X