በሩሲያ የመጀመሪያው በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የታገዘ የጠፈር ተመራማሪዎች ቅጥር ተጀመረ

ሰብስክራይብ

በሩሲያ የመጀመሪያው በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የታገዘ የጠፈር ተመራማሪዎች ቅጥር ተጀመረ

በመጀመሪያው ምልመላ ደረጃ አመልካቾች የሚፈለጉትን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በመቀጠልም ሙያዊ ብቃታቸውን፣ ሥነ-ልቦናዊ ዝግጁነታቸውን፣ አካላዊ ብቃታቸውን እና ጤናቸውን በአካል ተገኝተው የሚገመገሙበት ደረጃ ላይ እንዲሳተፉ ይጋበዛሉ።

ይህ ለ "ሮስኮስሞስ" የጋራ ቡድን የተዘጋጀ አምስተኛው ክፍት የቅጥር ሂደት ነው። ቀደም ሲል በቅጥሩ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ወታደራዊ አብራሪዎች እና በሚሳዔልና ጠፈር ኢንዱስትሪ ኩባንያዎች ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች ብቻ ነበሩ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0