https://amh.sputniknews.africa/20260204/3131901.html
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው አዲሱ የሰሌዳ ሥርዓት ከዚህ በፊት የነበረውን የተዘበራረቀ የሰሌዳ አጠቃቀም የሚያስቀር ነው ተብሏል፡፡ በተጨማሪም ከዘመናዊ የዲጂታል የመረጃ ቋት ጋር የተሳሰረ በመሆኑ ለአሠራርና ለቁጥጥር ቀላል... 04.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-04T17:23+0300
2026-02-04T17:23+0300
2026-02-04T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/04/3131747_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_8a3c2817c914273368158762f217bc9e.jpg
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው አዲሱ የሰሌዳ ሥርዓት ከዚህ በፊት የነበረውን የተዘበራረቀ የሰሌዳ አጠቃቀም የሚያስቀር ነው ተብሏል፡፡ በተጨማሪም ከዘመናዊ የዲጂታል የመረጃ ቋት ጋር የተሳሰረ በመሆኑ ለአሠራርና ለቁጥጥር ቀላል እንደሚያደርገው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል። አዲሱ ሰሌዳ በሕገ-ወጥ መንገድ የማይባዙ እና የደኅንነት መጠበቂያ ምስጢራዊ መለያዎች ያሏቸው መሆኑ ለየትኛውም የማጭበርበር ሥራ ተጋላጭ እንዳልሆኑም ተነግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው
2026-02-04T17:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/04/3131747_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d956c5a688412046ff7c6bef35ac7b65.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው
17:23 04.02.2026 (የተሻሻለ: 17:24 04.02.2026) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሊቀይር ነው
አዲሱ የሰሌዳ ሥርዓት ከዚህ በፊት የነበረውን የተዘበራረቀ የሰሌዳ አጠቃቀም የሚያስቀር ነው ተብሏል፡፡
በተጨማሪም ከዘመናዊ የዲጂታል የመረጃ ቋት ጋር የተሳሰረ በመሆኑ ለአሠራርና ለቁጥጥር ቀላል እንደሚያደርገው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል።
አዲሱ ሰሌዳ በሕገ-ወጥ መንገድ የማይባዙ እና የደኅንነት መጠበቂያ ምስጢራዊ መለያዎች ያሏቸው መሆኑ ለየትኛውም የማጭበርበር ሥራ ተጋላጭ እንዳልሆኑም ተነግሯል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X