ፕሬዚዳንት ፑቲን በ2026 የመጀመሪያ አጋማሽ ወደ ቻይና እንዲመጡ በሺ ጂንፒንግ የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀበሉ
16:49 04.02.2026 (የተሻሻለ: 16:54 04.02.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዚዳንት ፑቲን በ2026 የመጀመሪያ አጋማሽ ወደ ቻይና እንዲመጡ በሺ ጂንፒንግ የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀበሉ
የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ የቀረቡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
◻ የፑቲን እና የሺ ጂንፒንግ ውይይት ለአንድ ሰዓት ተኩል ያህል ቆይቷል፡፡
◻ ሩሲያ እና ቻይና በመደጋገፍ የሚንቀሳቀሱ እና እርስ በርስ የሚተማመኑ ናቸው፡፡
◻ ሺ ጂንፒንግ በአሁኑ ወቅት በአቡ ዳቢ በሩሲያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለውን የጸጥታ ምክክር ደግፈዋል፡፡
◻ በፑቲን እና በሺ ጂንፒንግ መካከል ያለው ጠንካራ የግል ግንኙነት ወደፊትም ይቀጥላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X