https://amh.sputniknews.africa
ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ
ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ የአፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ጥያቄዎችን ለመመለስ፤ የውስጥ አቅምን መጠቀም ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የኬንያ ካምፑሊንክስ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ የዲጂታል... 04.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-04T15:57+0300
2026-02-04T15:57+0300
2026-02-04T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/04/3128413_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_36631286abfe45a8ac36a39081ffd246.jpg
ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ የአፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ጥያቄዎችን ለመመለስ፤ የውስጥ አቅምን መጠቀም ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የኬንያ ካምፑሊንክስ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ የዲጂታል ማንነት የቢዝነስ ዳይሬክተር ቻውላ ጋናትራ ተናግረዋል። "ሁልጊዜ ወደ አውሮፓ አሊያም ወደ አሜሪካ መሄድ አያስፈልግም። ዓለም ላይ ያሉ የዘርፉ ምርጥ ተሞክሮዎችን አላምዶ ወደ ሀገር ውስጥ ማምጣት ይቻላል። ለዚህም እንደ እኛ ካሉ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር አብሮ መሥራት ይገባል" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ
2026-02-04T15:57+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/04/3128413_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_642c4710537cd2f21cec8bbf1f7d4f67.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ
15:57 04.02.2026 (የተሻሻለ: 16:04 04.02.2026) ሀገር በቀል የዲጂታል ክፍያ ቴክኖሎጂዎችን ወደፊት ማምጣት ይገባል - የዘርፉ ባለሙያ
የአፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ጥያቄዎችን ለመመለስ፤ የውስጥ አቅምን መጠቀም ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የኬንያ ካምፑሊንክስ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ የዲጂታል ማንነት የቢዝነስ ዳይሬክተር ቻውላ ጋናትራ ተናግረዋል።
"ሁልጊዜ ወደ አውሮፓ አሊያም ወደ አሜሪካ መሄድ አያስፈልግም። ዓለም ላይ ያሉ የዘርፉ ምርጥ ተሞክሮዎችን አላምዶ ወደ ሀገር ውስጥ ማምጣት ይቻላል። ለዚህም እንደ እኛ ካሉ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር አብሮ መሥራት ይገባል" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X