ሴኔጋል በብርቅዬ ማዕድናት ዙሪያ ጥናት ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሴኔጋል በብርቅዬ ማዕድናት ዙሪያ ጥናት ጀመረች
ሴኔጋል በብርቅዬ ማዕድናት ዙሪያ ጥናት ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.02.2026
ሰብስክራይብ

ሴኔጋል በብርቅዬ ማዕድናት ዙሪያ ጥናት ጀመረች

ሰኞ በዳካር ይፋ የተደረገው ይህ ጥናት የሚከተሉትን ዓላማዎች አንግቧል ተብሏል፦

🟠 የሀገሪቱን የሥነ-ምድራዊ ሀብት አቅም በሰነድ ማደራጀት።

🟠 ዓለም ወደ ታዳሽ ኃይል በሚሸጋገርበት በዚህ ወቅት የማዕድን ዘርፍ ተግዳሮቶችን አስቀድሞ መገመት።

🟠 እነዚህን የማዕድን ሀብቶች ከሴኔጋል ሰፊ የኢነርጂ ስትራቴጂ ጋር ማቀናጀት።

🟠 ጥሬ ዕቃ ከመላክ ባለፈ በሀገር ውስጥ ወደ ማቀነባበር ሽግግር ማድረግ።

ሴኔጋል ከሚታወቁ የማዕድን ክምችቶችዋ በተጨማሪ እስካሁን ያልተነኩ የበርካታ ብርቅዬ ማዕድናት ባለቤት ናት። ለባትሪዎች፣ ለንፋስ ኃይል ማመንጫዎች እና ለፀሐይ ብርሃን (ሶላር) ፓነሎች እጅግ አስፈላጊ የሆኑት ሊቲየም፣ ኮባልት፣ ኒኬል፣ መዳብ እና ማንጋኒዝ ለሀገሪቱ አዳዲስ ዕድሎችን ይዘው መጥተዋል።

ጥናቱን "ፐብሊሽ ዋት ዩ ፔይ" የተሰኘው ጥምረት ከአፍሪካ የአየር ንብረት ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በይፋ አስጀምሯል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0