https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር ይህን ያሉት ዛሬ በዱባይ በይፋ በተጀመረው የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ነው። "ለአፍሪካ ተለዋዋጩ የዓለም ሁኔታ... 03.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-03T20:14+0300
2026-02-03T20:14+0300
2026-02-03T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3120081_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_e41665763002ce645628261f51d0742c.jpg
አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር ይህን ያሉት ዛሬ በዱባይ በይፋ በተጀመረው የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ነው። "ለአፍሪካ ተለዋዋጩ የዓለም ሁኔታ ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው። እራሳችንን እንደ ተራ ታዛቢ ሳይሆን የራሳችንን መጻኢ ዕድል እንደምንቀርጽ ግንባር ቀደም አርክቴክቶች እንመለከታለን" ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያን መሠረታዊ ብሔራዊ ጥቅም ከቀጣናዊ አጋርነት ጋር አስተሳስረው አስረድተዋል፡፡ "ለኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ኮሪደር ደህንነት ወሳኝ ብቻ ሳይሆን፤ 12 በመቶ የሚሆነው የዓለም የንግድ ልውውጥ የሚያልፍበት በጣም አስፈላጊ መስመር ነው። ይህም ከጠባብ ጂኦ-ፖለቲካዊ ፍላጎቶች የጸዳ አስቸኳይ የጋራ የትብብር ማዕቀፍ ያስፈልገዋል፡፡" ከጥር 26 እስከ 28 በዱባይ በሚካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ ከ60 በላይ የዓለም መሪዎች፣ ከ500 በላይ ሚኒስትሮች እንዲሁም ከ80 በላይ ዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ድርጅቶች ተገኝተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
2026-02-03T20:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3120081_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_55d40ce5bf88280662b4ee0cf53d3d33.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
20:14 03.02.2026 (የተሻሻለ: 20:34 03.02.2026) አፍሪካ በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተራ ተመልካች ሳይሆን ዕጣ ፈንታዋን በራሷ መወሰን አለባት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር ይህን ያሉት ዛሬ በዱባይ በይፋ በተጀመረው የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ነው።
"ለአፍሪካ ተለዋዋጩ የዓለም ሁኔታ ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው። እራሳችንን እንደ ተራ ታዛቢ ሳይሆን የራሳችንን መጻኢ ዕድል እንደምንቀርጽ ግንባር ቀደም አርክቴክቶች እንመለከታለን" ብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያን መሠረታዊ ብሔራዊ ጥቅም ከቀጣናዊ አጋርነት ጋር አስተሳስረው አስረድተዋል፡፡
"ለኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ኮሪደር ደህንነት ወሳኝ ብቻ ሳይሆን፤ 12 በመቶ የሚሆነው የዓለም የንግድ ልውውጥ የሚያልፍበት በጣም አስፈላጊ መስመር ነው። ይህም ከጠባብ ጂኦ-ፖለቲካዊ ፍላጎቶች የጸዳ አስቸኳይ የጋራ የትብብር ማዕቀፍ ያስፈልገዋል፡፡"
ከጥር 26 እስከ 28 በዱባይ በሚካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ ከ60 በላይ የዓለም መሪዎች፣ ከ500 በላይ ሚኒስትሮች እንዲሁም ከ80 በላይ ዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ድርጅቶች ተገኝተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X