በሦስተኛ ወገን መተግበሪያዎች ጥገኛ መሆን አያዋጣም - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

በሦስተኛ ወገን መተግበሪያዎች ጥገኛ መሆን አያዋጣም - ባለሙያ

አኅጉራዊ ፍላጎቶችን የሚመልሱ የዲጂታል ክፍያ አማራጮች ያስፈልጋሉ የሚሉት የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት ባለሙያዋ የምሥራች ታዬ ናቸው፡፡

አፍሪካ ከራሷ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ተገቢውን ማሻሻያ የምታደርግባቸው አስተማማኝ የክፍያ ሥርዓቶች ሊኖሯት እንደሚገባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"በሦስተኛ ወገን መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ላይ ጥገኛ ከሆንህ መቼ ሶኬቱ ሊነቀል እንደሚችል አታውቅም። ስለዚህ በውስጥ ለሚበለጽጉ አማራጮች ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለብን።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0