አፍሪካዊ የዲጂታል ክፍያ አማራጮችን ማስፋት ግዴታ ነው - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አፍሪካዊ የዲጂታል ክፍያ አማራጮችን ማስፋት ግዴታ ነው - ባለሙያ

በኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ሽግግር ላይ ትኩረቱን ያደረገ የTenDX ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

ከጉባኤው ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የዲጂታል ክፍያ አማካሪው አንተነህ ዓለሙ፤ አፍሪካ የሦስተኛ ወገን የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ማስፈፀሚያ የሆኑ ዓለም አቀፍ የክፍያ ሥርዓቶችን በአኅጉራዊ አማራጮች መተካት አለባት ብለዋል።

"በፖለቲካ እና በርዕዮተ ዓለም ምክንያት ዓለም አቀፍ የክፍያ ሥርዓቶች ሥራ ሲያቆሙ አስተውለናል። ስለዚህ የራስን አስተማማኝ እና በቂ የክፍያ መዋቅር መገንባት ለድርድር የማይቀርብ ጉዳይ ነው።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0