https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያ አየር ኃይል በአክራሪዎች ይዞታ ላይ በሰነዘረው ጥቃት 27 ታጣቂዎች ተገደሉ
የናይጄሪያ አየር ኃይል በአክራሪዎች ይዞታ ላይ በሰነዘረው ጥቃት 27 ታጣቂዎች ተገደሉ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ አየር ኃይል በአክራሪዎች ይዞታ ላይ በሰነዘረው ጥቃት 27 ታጣቂዎች ተገደሉወጤታማ ነው የተባለው ዘመቻ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በሚገኘው ካትሲና ግዛት እንደተካሄደ የናይጄሪያ የዜና ምንጮች የመንግሥት ባለሥልጣናትን ዋቢ አድረገው... 03.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-03T18:54+0300
2026-02-03T18:54+0300
2026-02-03T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3117989_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_0acd1faff35ec8f39a8bdccce4e9cc51.jpg
የናይጄሪያ አየር ኃይል በአክራሪዎች ይዞታ ላይ በሰነዘረው ጥቃት 27 ታጣቂዎች ተገደሉወጤታማ ነው የተባለው ዘመቻ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በሚገኘው ካትሲና ግዛት እንደተካሄደ የናይጄሪያ የዜና ምንጮች የመንግሥት ባለሥልጣናትን ዋቢ አድረገው ዘግበዋል።የአየር ድብደባው፤ በቅርቡ ሲቪሎችን ዒላማ ባደረጉ ጥቃቶች እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ በከፍተኛው የታጠቁ ተዋጊዎች በጉጋ-ባኮሪ አውራ ጎዳና መኖራቸውን የሚጠቁሙ የደህንነት መረጃዎችን ተከትሎ መፈፀሙ ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3117989_44:0:756:534_1920x0_80_0_0_ab9bb250441b75b20b35df13afd4c189.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የናይጄሪያ አየር ኃይል በአክራሪዎች ይዞታ ላይ በሰነዘረው ጥቃት 27 ታጣቂዎች ተገደሉ
18:54 03.02.2026 (የተሻሻለ: 19:04 03.02.2026) የናይጄሪያ አየር ኃይል በአክራሪዎች ይዞታ ላይ በሰነዘረው ጥቃት 27 ታጣቂዎች ተገደሉ
ወጤታማ ነው የተባለው ዘመቻ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በሚገኘው ካትሲና ግዛት እንደተካሄደ የናይጄሪያ የዜና ምንጮች የመንግሥት ባለሥልጣናትን ዋቢ አድረገው ዘግበዋል።
የአየር ድብደባው፤ በቅርቡ ሲቪሎችን ዒላማ ባደረጉ ጥቃቶች እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ በከፍተኛው የታጠቁ ተዋጊዎች በጉጋ-ባኮሪ አውራ ጎዳና መኖራቸውን የሚጠቁሙ የደህንነት መረጃዎችን ተከትሎ መፈፀሙ ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X