https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ
ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ"የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ልማት ከመጀመሪያዎቹ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው"፤ አሁን... 03.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-03T18:34+0300
2026-02-03T18:34+0300
2026-02-03T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3117452_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_dc90bdd792933617b15c41785714c491.jpg
ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ"የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ልማት ከመጀመሪያዎቹ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው"፤ አሁን ላይ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በከፍተኛ የመንግሥት ፖሊሲ ውስጥ ተካቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ በዓለም ሁለተኛው የኤአይ ዩኒቨርሲቲ በሚቀጥሉት አንድ ዓመት ውስጥ ተገንብቶ ሥራ እንደሚጀምርም ይፋ አድርገዋል።“ይህ ዩኒቨርሲቲ አባቶቻችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ገንብተው ስመጥር እንዳደረጉት ሁሉ ለልጆቻችን ለነገ የተሻለ ዘመን ይዞ ይመጣል።”ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ዋና ጽሕፈት ቤትን በጎበኙበት ወቅት፤ ተቋሙን ሀገሪቱ በዘርፉ በንቃት እየተሳተፈች እንደሆነ ማሳያ አድርገው መግለጻቸው የሚታወስ ነው፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ
2026-02-03T18:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3117452_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_dc4b78955562f85f555ca7c50101d8c2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ
18:34 03.02.2026 (የተሻሻለ: 18:44 03.02.2026) ኢትዮጵያ፤ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ማዕከላዊ አጀንዳ ሳይሆን በፍጥነት ዘርፉን ተቋማዊ ለማድረግ ተንቀሳቅሳለች - ዐቢይ አሕመድ
"የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ልማት ከመጀመሪያዎቹ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው"፤ አሁን ላይ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በከፍተኛ የመንግሥት ፖሊሲ ውስጥ ተካቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ በዓለም ሁለተኛው የኤአይ ዩኒቨርሲቲ በሚቀጥሉት አንድ ዓመት ውስጥ ተገንብቶ ሥራ እንደሚጀምርም ይፋ አድርገዋል።
“ይህ ዩኒቨርሲቲ አባቶቻችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ገንብተው ስመጥር እንዳደረጉት ሁሉ ለልጆቻችን ለነገ የተሻለ ዘመን ይዞ ይመጣል።”
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ዋና ጽሕፈት ቤትን በጎበኙበት ወቅት፤ ተቋሙን ሀገሪቱ በዘርፉ በንቃት እየተሳተፈች እንደሆነ ማሳያ አድርገው መግለጻቸው የሚታወስ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X