ሊቢያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የጋዝ ምርቷን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ ማቀዷን የሀገሪቱ ባለሥልጣን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሊቢያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የጋዝ ምርቷን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ ማቀዷን የሀገሪቱ ባለሥልጣን ገለፁ
ሊቢያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የጋዝ ምርቷን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ ማቀዷን የሀገሪቱ ባለሥልጣን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.02.2026
ሰብስክራይብ

ሊቢያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የጋዝ ምርቷን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ ማቀዷን የሀገሪቱ ባለሥልጣን ገለፁ

ሀገሪቱ የጋዝ ምርቷን በቀን ወደ 1 ቢሊዮን ስታንዳርድ ኪዩቢክ ጫማ ለማሳደግ ያለመች ሲሆን የሻሌ ጋዝ ቁፋሮን ደግሞ በ2026 ሁለተኛ አጋማሽ እንደሚጀመር የብሔራዊ ነዳጅ ኮርፖሬሽን ሊቀመንበር ማሱድ ሱለይማን በኤል.ኤን.ጂ 2026 ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል፡፡

ሊቢያ በአሁኑ ወቅት መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ የተፈጥሮ ጋዝ ምንጮችን ጨምሮ 80 ትሪሊዮን ኩቢክ ጫማ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት እንዳላት ኃላፊው አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0