https://amh.sputniknews.africa
የኬንያ መንግሥት ከ233 ዶላር በታች ገቢ ላላቸው ዜጎች የታክስ እፎይታ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ
የኬንያ መንግሥት ከ233 ዶላር በታች ገቢ ላላቸው ዜጎች የታክስ እፎይታ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ መንግሥት ከ233 ዶላር በታች ገቢ ላላቸው ዜጎች የታክስ እፎይታ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ በቅርቡ ተግባራዊ የሚደረገው የታክስ ቅነሳ፤ የዜጎችን የተጣራ ገቢ ለመጨመር እና ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነና ከፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር... 02.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-02T19:32+0300
2026-02-02T19:32+0300
2026-02-02T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/02/3108139_0:68:725:476_1920x0_80_0_0_08fea9930e04693759d2d43203a892ef.jpg
የኬንያ መንግሥት ከ233 ዶላር በታች ገቢ ላላቸው ዜጎች የታክስ እፎይታ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ በቅርቡ ተግባራዊ የሚደረገው የታክስ ቅነሳ፤ የዜጎችን የተጣራ ገቢ ለመጨመር እና ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነና ከፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ከተደረገ ውይይት በኋላ መወሰኑን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ጆን ምባዲ ገልጸዋል። "መንግሥት 30 ሺህ የኬንያ ሽልንግ ገቢ በሚያገኙ ሰዎች ላይ የታክስ ጥያቄውን እንዴት ይቀጥላል? እነዚህ ሰዎች የቤት ኪራይ፣ የትራንስፖርት እና ሌሎች የቤተሰብ ወጪዎችን መሸፈን ይኖርባቸዋል። በመጨረሻም በእጃቸው ምንም አይቀራቸውም" ሲሉ ምባዲ ተናግረዋል። ይህ የውሳኔ ሃሳብ የኬንያ ገቢዎች ባለሥልጣን የታክስ ወሰኑን ለማስፋት ጥረቱን እያጠናከረ ባለበት ወቅት የመጣ ነው። ባለሥልጣኑ በቅርቡ የታክስ ሰነዶችን የመመርመር ሥራ ለማከናወንና ተጨማሪ ዜጎችን ወደ ታክስ ሥርዓቱ ለማስገባት የዜሮ ገቢ ሪፖርትን እስከ መጋቢት ወር ድረስ አግዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/02/3108139_0:0:725:544_1920x0_80_0_0_311169600dc59238a36d63500d5970a5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኬንያ መንግሥት ከ233 ዶላር በታች ገቢ ላላቸው ዜጎች የታክስ እፎይታ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ
19:32 02.02.2026 (የተሻሻለ: 19:44 02.02.2026) የኬንያ መንግሥት ከ233 ዶላር በታች ገቢ ላላቸው ዜጎች የታክስ እፎይታ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ
በቅርቡ ተግባራዊ የሚደረገው የታክስ ቅነሳ፤ የዜጎችን የተጣራ ገቢ ለመጨመር እና ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነና ከፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ከተደረገ ውይይት በኋላ መወሰኑን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ጆን ምባዲ ገልጸዋል።
"መንግሥት 30 ሺህ የኬንያ ሽልንግ ገቢ በሚያገኙ ሰዎች ላይ የታክስ ጥያቄውን እንዴት ይቀጥላል? እነዚህ ሰዎች የቤት ኪራይ፣ የትራንስፖርት እና ሌሎች የቤተሰብ ወጪዎችን መሸፈን ይኖርባቸዋል። በመጨረሻም በእጃቸው ምንም አይቀራቸውም" ሲሉ ምባዲ ተናግረዋል።
ይህ የውሳኔ ሃሳብ የኬንያ ገቢዎች ባለሥልጣን የታክስ ወሰኑን ለማስፋት ጥረቱን እያጠናከረ ባለበት ወቅት የመጣ ነው። ባለሥልጣኑ በቅርቡ የታክስ ሰነዶችን የመመርመር ሥራ ለማከናወንና ተጨማሪ ዜጎችን ወደ ታክስ ሥርዓቱ ለማስገባት የዜሮ ገቢ ሪፖርትን እስከ መጋቢት ወር ድረስ አግዷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X