በዛፖሮዢያ ክልል በተወሰደ ወሳኝ ጥቃት ፕሪዶሮዥኖዬ መንደርn ነፃ ማውጣት ተችሏል - የመከላከያ ሚኒስቴር
19:21 02.02.2026 (የተሻሻለ: 19:24 02.02.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በዛፖሮዢያ ክልል በተወሰደ ወሳኝ ጥቃት ፕሪዶሮዥኖዬ መንደርn ነፃ ማውጣት ተችሏል - የመከላከያ ሚኒስቴር
መንደሯ በቁጥጥር ሥር የዋለችው የሩሲያ ጦር የ "ምስራቅ" ግንባር ቡድኖች በወሰዱት "ፈጣን" የጥቃት እርምጃ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
◻ ኦፕሬሽኑ ከሦስት ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ ስፋት ያለው የዩክሬን መከላከያ ይዞታ እንዲያዝ አስችሏል።
◻ የሩሲያ ኃይሎች በርካታ የዩክሬን የጥቃት ክፍሎችን፣ አምስት የሚጠጉ ወታደራዊ መሣሪያዎችን፣ ከባድ ባለ ስድስት ክንድ ድሮኖችን እና በሮቦት የሚታገዙ የምድር ላይ ሥርዓቶችን አውድመዋል።
◻ በዛፖሮዢያ እና በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልሎች በሚገኙ ሌሎች በርካታ መንደሮች ውስጥ ባሉ የዩክሬን ጦር አደረጃጀቶች ላይም ጥቃቶች ተፈጽመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X